Skip to Content

ስለ ቤተ ክርስቲያን

፵፭ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፵፭ ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መንበረ ፓትርያርክ ዐዲሱ የጽርሐ ተዋሕዶ የስብሰባ ማዕከል ከጥቅምት ፫ - ፯ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም ይካሄዳል፡፡